Republic
[by] በ Plato
500 Birr (Save 10%)
Price Out of Ethiopia: 25 USD
Book Weight: 366 g
Out of Stock
Book Description Overview
ፕላቶ በጣም ዋና የጥንት ግሪክ ፈላስፋ ነበር፣ የኖረበትም ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት 427ዓ.ዓ. እስከ 348 ዓ.ዓ. ነበር። የሶቅራጠስ ተማሪና የአሪስጣጣሊስ አስተማሪ ነበር። ፕላቶ ብዙ የፍልስፍና ሃሳቦችን በመጻፍ ይታወቃል። እንዲያውም አልፍሬድ ዋይትሄድ የተሰኘው ዘመናዊ የእንግሊዝ ፈላስፋ ሲናገር "ከፕላቶ በኋላ የተጻፉ ፍልስፍናዎች በሙሉ በፕላቶ ስራ ላይ የተነሱ አስተያየቶች" ናቸው በማለት የፕላቶን የሃሳብ ስፋትና ጥልቀት አስምሮበታል። የፕላቶ መጽሐፎች የሁለት ሰው ውይይት ቅርጽ ነበራቸው።
Customer Reviews
Republic
[by] በ Plato
500 Birr (Save 10%)
Price Out of Ethiopia: 25 USD
Book Weight: 366 g
Out of Stock
Related Books
Faust - A Tragedy in Two Parts & The Urfaust
by Johann Wolfgang von Goethe- 500 Birr
- 556 Birr